GPF-Ethiopia's D/General Participate On ECSO's Annual Research Summit in Addis Ababa, Ethiopia

On Nov 30/2023 , Addis Ababa, Ethiopia, @ Skylight Hotel, The Ethiopia Civil society Organization's Council are Held Annual Research on Peace Building and Conflict Resolution.

Government Officials, NGO leaders, Scholars and Other Honorable Gusts Are Also Participate On It.

GPF-Ethiopia's Director General Mr. SD. Geda are One of The Participate.

Irecha@ Addis Oromia, Ethiopia

የእሬቻ ሳምንት የሠላምና ወንድማማችነት ዓርማ በሚል መሪ ቃል መከበር ጀምሯል

***


በተለያዩ መርሀ ግብሮች የሚከበረው የእሬቻ በአል አካል የሆነው የእሬቻ ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት ምሽት መከበር ጀምሯል።


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ እንደገለጹት፤ እሬቻ በሰዉ ልጆች መካከል ፍቅር አንድነት መቻቻል የምያጠናክር በዓል ነው። 


በዓሉ በአዲስ አበባ በአደባባይ ከሚታዩ በዓለት አንዱ በመሆኑ የሀገርን ገፅታ በመገንባት ለሀገር ግንባታ ለሠላምና ወንድማማችነት መጠናከር ጉልህ ሚና እንዳለው ገልጸዋል። 


እሬቻ ፍቅር፣ አካታችነት ፣አንድነትን በማጠናከር ከሌሎች ወንድሞች ጋር አብሮነትን በማጠናከር የሁለም በዓል እንደሆነ ገልጸው ፣ የባሕልና እምነት ልዩነት ኢትዮጵያውያን አንድ ሀገር መገንባት እንዳላባቸው ማሳያ ነው ብለዋል። 


አባገዳዎችም በዓሉ በእሴቱ መሠረት እንዲከበር ቄሮና ቀሬዎች የበኩላቸውን አስተዋጾ እንዲያበረክቱ ጥር አድርገዋል።


ፕሮግራሙ በበሕላዊ ጭፈራ፣በፋሽን ሾውና ግጥም አባገዳና ሲንቄ እናቶች ፣አርቲስቶች እና የመስተዳደሩ ብልፅግና ፓርት ምክትል ቢሮ ሃላፊ በተገኙበት መከበር ጀምሯል።

(ኢፕድ)

Peace, Harmony & Happy upcoming Irrecha (Thanks Giving Day!)

🇪🇹Irrecha is one of the greatest African (Ethiopian, Oromo)thanks giving day! Festival.

🇪🇹Irrecha is Celebrated for thousand years here in Ethiopia by the Oromos people under Geda system!

🇪🇹Irrecha is now identified us world heritage under UNESCO.

🇪🇹Irecha is Cultural Ceremony which is held annually 2 Tims!

1,🇪🇹 End of September @ Riverside & leke.

2, 🇪🇹 month of April on the top of mountain.